የማእከሉ ተልዕኮ

የዳግማዊ ቴዎድሮስ የባህልና የትምህርት ማዕከል ዓላማ ኢትዮጵያውያንም ሆኑ ሌሎች ዜጎች ስለኢትዮጵያ ታሪክ ሕዝቦቿ ባህሏ ቋንቋ ሥነ ጽሑፍ ስለሳይንሳዊና ስለጤና ስለ ውሃና አፈር እንክብካቤ ስለአካባቢ ጥበቃ እንዲሁም ስለተለያዩ የኋይል ማመንጫ መንገዶች መረጃ የሚያገኙበት ማእከል ነው

ይህ ማእከል ኢትዮጵያውያንና ሌሎች ዜጎች ስለኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያንና ስለታሪካቸው ባህላቸው እንዲሁም ስለአኗኗራቸው መረጃ የሚያገኙበት ማእከል ይሆናል

Categories
Recent Posts

ሰንደቅ ዓላማችን ምን ትርጉም አለው?

አረንጓዴ ብልጽግ ና ለምለም መሬትና ተስፋ

ብጫው እምነት ፍቀር ወንድማማችነት ስሊሆን ቀይ ደግሞ የሀገር ፍቀር መሰዋእትነትና ጀግ ንነት ማለት ነው

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አገሮች የነጻነት አርማ በመሆኗ የቅኝ ገዢዎችን ለመቋቋም ላደረጉት የነጻነት ትግል የሞራል ምሰሶ በመሆኗ ነጻነታቸውን በተጎናጸፉ ጊዜ የሀግራረቸውን ሰንደቅ ዓላማ የወሰኑት የኢትዮጵያን ሦስት ቀለሞች መሠረት በማድረግ ነው